by natiskinny ( 256 ) 4 years ago
ፍራሽ አዳሽ
አርቴፊሻል (የስፖንጅ) ቂጥ የምትጠቀም ሴት
ዘንድሮ ፍራሽ አዳሽ ከትክክለኛ መለየት ከባድ ነው
by Lexa ( 80 ) 4 years ago
ኮንክሪት
እያማረውና እየፈለገ ለረጅም ግዜ ፣ እድል በማጣት ምክንያት ድንግል የሆነ ወንድ። ያልፈሰሰው😁
አይ ቴዳ በ30 አመትህም ፣ ኮንክሪት ነህ?
by natiskinny ( 256 ) 4 years ago
አብዱ ራጋ
ፀጉሩ ሊመለጥ ትንሽ የቀረው ግን በግድ ድሬድ ያረገ ሰው (አብዱ ኪያር + ጆኒ ራጋ)
T God ዳንቴል አርጎ ሲፎግረን ነው እንጂ አብዱ ራጋ ነው
by Motive ( 128 ) 4 years ago
ዲያሊሲስ
የቀበሌ መታወቂያክ ብቻ እስኪቀር ድረስ የምትቀፍል ቺክ
ጀለሶች = የእቁብ ብር ክፈል እንጂ? እኔ = እንዳውም የታክሲ ስጡኝ ከቤቲ ዲያሊሲስ ጋር ነው የዋልኩት
by ጭስዬ ( 112 ) 4 years ago
ዋሻ ሙድ
ትዕቢት ትዕቢት ብሎክ፣ ውጣና ይዋጣልን ሲሉክ እምቢየው ማለት።
ፊሪኩ እየጠጣን እያለ ሙዳችንን አበላሽቶ ላስቀይመው ስል ዋሻ ሙድ አልሆነም?
by Motive ( 128 ) 4 years ago
ኢንፑት-አውትፑት
ለመደሰት ብለክ የከተትከውን ወደ ልጅ የምትቀይር
ኧረ እንደው ምን ይሻለኛል እቺ ኢንፑት-አውትፑት እኮ ለአምስተኛ ጊዜ አረገዘች።