ኬሪያ
መስጠት ሙዷ የሆነች ቸከስ( እንኩ በሞቴ ሚሏት አይነት)
ኧረ ቺኳ ኬሪያ ነገር ናት ትቅርብክ ለሚስትነት አትሆንም።
ዋሻ ሙድ
ትዕቢት ትዕቢት ብሎክ፣ ውጣና ይዋጣልን ሲሉክ እምቢየው ማለት።
ፊሪኩ እየጠጣን እያለ ሙዳችንን አበላሽቶ ላስቀይመው ስል ዋሻ ሙድ አልሆነም?
ክንፉ ጨስዋል
ብብቱ ይሸታል
በለው! ወደ ሽሮ ሜዳ የሄድኩበት ታክሲ ረዳት ፊቴ ተደቅኖ፣ ጃፖኒ ነው ያረገው በዛ ላይ ክንፉ የሌለ ነው የጨሰው።
አቡነ-ሐጂ
ሁልግዜ ራበኝ፣ አልበላሁም የሚል ሰው
አንተ ሆዳም የሆንክ ልጅ ምነው ኩዳዴንም ሮመዳንንም ነው ምፃመው አቡነ ሐጂ ነኝ አልክ ግን?