by Orion ( 120 ) 3 years ago
ልጥፍ ( ለጠፍ )
ተጋባዥ ላይ ተለጥፈው አብረው የሚወጡና የሚዝናኑ::
ዕድላዊት ቤት ሆና ከሚደብራት ለጠፍ ልሁን ብላ ከነ ሜሪ ጋር ወጣች ::
by Tupilicios ( 140 ) 3 years ago
አለቃ ቤት
Master House / Mastrubation
ማሞ ቺኮቹ ላሽ ሲሉት አለቃ ቤት ገብቶ 25 ቆጠረ።
by Orion ( 120 ) 3 years ago
ፓርትሽን አውጪ
የራሱን ሕይወት ሳያስተካክል : ለሰው ምክር የሚሰጥ
ሄኒ እኮ ሶፍትዌር መስራቱን ትቼ የኮሚሽን ስራ አንድጀምር ፓርቲሽን አወጣልኝ ::
by Haile ( 18 ) 3 years ago
ቀኜ
ሴት የማይወጣለት(ግራ ጎን የሌለው) ወንድ
“ሰው በልኬ” የሚለውን ዘፈን ስሰማ ቀኜነቴ ትዝ እያለኝ እብከነከናለሁ