ክንፉ ጨስዋል
ብብቱ መሽተት ጀምሯል
ወደ ሳሪስ የወሰደኝ ታክሲ ረዳት ክንፉ ጨስዋል።
ፓርላማ
አዲስ ልብ አንጠልጣይ ፊልም::
አባቴ የዛሬውን ፓርላማ ካልከለምሽ ዋጋ የለሽም::
አብይ Pill
Post pill
ለቺዃ አብይ pill ሳልሰጣት 72 ሰአት አለፈ
ለማ መገርሳ
silent/ don't disturb mood
ስልኬን ለማ መገርሳ ሙድ ላይ አርጌው ስለነበር ነው ስልክ ያላነሳሁት።
by
ጁንታው ( 86 )
4 years ago
ሮኬት
በቆሎ መጥበሻ
አልማዝ እሳት አታባክኚ ማታ ሮኬት ይጠብሰዋል
አይነቴ
አካሏ የደቡብ: ውበቷ የሰሜን: ጸባይዋ የምስራቅ: ምግባሯ የምዕራብ የሆነች ልጅ::
ሜሮን ጌትነት አይነቴ ናት::
by
ጣጱጠስ ( 178 )
4 years ago
ሰሎሎሚሊሊ
Short for - ስድስት ኪሎ ሚኒሊክ
የፒያሳ ታክሲ ስትጠብቅ አንዱ ረዳት ፊትህ ቆሞ : ሰሎሎሚሊሊ