ወጨጌ
አክራሪ ሀይማኖተኛ የሆነች/የሆነ
ጀለስ ወጨጌ ቀሚስ ጠብሶ ከchurch በር ላይ አይጠፋም
ሀባብ
pus*y መብላት/መላስ
ማታ ሀባብ ስበላ አድሬ አፌን ምች መታው
አገች
short form of አጣዳፊ የገንዘብ ችግር
ለራሴ አገች ይዞኛል እሷ pizza ጋብዘኝ ትላለች
by
dibe ( 449 )
4 years ago
ጋርኬቦ
ህይወቱ ለmeme የሚሆን ጥሬ እቃ ያለው ሰው
መስፍኔ ሰሞኑን መጦዝ አብዝቶ ጋርኬቦ እየሆነ ነው::
ጠሮጠሮ
ሰገጤ memer፣ Meme ሳይገባው Meme የሚሰራ
ጠሮጠሮ መሆኑን ያወኩት ዘንድሮም በቶማስ temp Meme ሲሰራ ነው
ሙስቲያን
ሙስሊምም ክርስቲያንም የሆነ ሰዉ
Eman ሙስቲያን ናት እሮብ አርብ ትፆማለች ጁምሀም ትሰግዳለች
አቢባስ(Abibas)
እኔ እንጂ አራዳ የለም ባይ
ጀለስ ሙዷ አይመቸኝም አዲባስ ነገር ናት
by
ጩባሴ ( 42 )
4 years ago
ዜመኛ
ጅንጀና ላይ ጅግና የሆነ ልጅ
ኤርሚ ቀላል ዜመኛ መስሎሃል! ቺኮቹን እንዳለ አፍዟቸዋል እኮ
by
ጣጱጠስ ( 178 )
4 years ago
የቡንዬ
የፌስቡክ ልዩ የስግጥና ማዕረግ
ቤቲ እኮ ለይቶላት ፌስቡኳን ቤቲ የቡንዬ አደረገችው!
by
Jm_sd ( 30 )
4 years ago
ዲልዶ
ጥዝዝዝ የሚል ድምፅ ያለዉ መደሰቻ
በዚ ሀገር አጠራር ጊልዶ ይባላል
አልጋዬ ላይ ሆኜ በዲልዶ ፍፁም ድንቅ ድምፅ ስደሰት አመሸዉ