by ጁንታው ( 86 ) 4 years ago

ሰሜን እዝ

እዛም እዚም የምትጫወት ቸከስ - Pendulum

ሮዛ ሰሜን እዝ ነገር ናት ባክህ:: የማትበላ ወፍ ነው የሆነችብኝ

by scaravance ( 1524 ) 4 years ago

ጁንታ

ለመተባበር ራይድ ስትሰጠው ከመኪናው ውረድ እና እኔ ልንዳው የሚልህ ሰውዬ

ህውሃት ጁንታ ነው

by Eswaggernigger ( 195 ) 4 years ago

ጁንታ

አዲሱ የ200 ብር ኖት

ምሳሌ፡ Betel እስኪ 3 ጁንታ አበድሪኝ

by Dagi Teferi ( 308 ) 4 years ago

ጁንታ

ጀላ(የ ወንድ መራብያ አካል)

ያ Kayodee Baboodi ሚሉት ጁንታ ራስ flash ወስዶ አልመልስ አለኝ

by Abscate ( 96 ) 4 years ago

ቼንቼሎ

የወንድ ልጅ መራብያ አካል/ቁ*

የልጁ ቼንቼሎ በጣም ትልቅ ነው።

by Markos ( 341 ) 4 years ago

አብይ

አንገት ብቅ ይበል,

አብይ በል ብለው ፈርቶ እቤት ቀረ ::

by Markos ( 341 ) 4 years ago

ኑሮ

መራራ

ቅድም የጠጣውት ቡና ኑሮ ኑሮ ይላል ::

by XghostX ( 42 ) 4 years ago

ሸከቴ

ረጂም የእግር መንገድ የሚያበዛ ሰው

ስማ ሰይፈ እኮ ትላንትናም ሲሸክት ዋለ።

by AradaRAnuxg ( 28 ) 4 years ago

ሰቅ

ቁጭ ፣ መቀመጥ

ሰቅ ብለን እየጠጣን ነው፣ ሰቅ በይ

by tommy52 ( 78 ) 4 years ago

ምስር ለቃሚ

መንገድ እየተሳሳቱ ምስር ማውጣት

መብራት ስለጠፋ መንገድ ስቶ አንድ ፍሬ ድፍን ምስር ይዞ እንደወጣ ነገረን::