by natiskinny ( 256 ) 4 years ago

ጤናዎ በቤትዎ

masturbation / ሴጋ

ልጁ ጤናዎ በቤትዎ በጣም ከመውደዱ የተነሳ ከሴት ጋር ካደረ ቀኝ እጁ ላይ cheat ያረገ ይመስለዋል

by natiskinny ( 256 ) 4 years ago

እዩ ጭሷ

Protestant ሆኖ ግን የሚቅም , የሚጠጣ ወይም የሚያጨስ

ጀለስ ያልታወቀበት እዩ ጭሷ ነው

by zeru ( 54 ) 4 years ago

ክልል

'ክ' የሚለውን ፊደል ልጠራ ነው።

ሁላቹም ክልል ስለሆነ ተዘጋጁ።

by Ilasha ( 26 ) 4 years ago

ዳሌ ቁርሱ

ሴት አውል

ያን የመሰለ ጭምት ልጅ እንደዚህ ዳሌ ቁርሱ ሆኖ ይረፈው?

by zeru ( 54 ) 4 years ago

ፊሊፕስ

የማያረጅ ሰው

መሰረት መብራቴ ምንም አታረጅም ፊሊፕስ ናት።

by Joses Bog ( 28 ) 4 years ago

መላስታ

ፀጉሩ በጣም የገባ ራስታ

ጆኒ ራጋ መላስታ እየሆነ ነው

by Joses Bog ( 28 ) 4 years ago

ፔዳል

እግሩ የሚሸት ሰው

ኧረ ፔዳል እየመጣ ነው እንበተን

by Arada0cucBz ( 18 ) 4 years ago

ጌቾ

ተሸጠ

ባለፈው ያየነው እቃ እኮ ጌቾ ሆነ

by ጭስዬ ( 112 ) 4 years ago

ክንፉ ጨስዋል

ብብቱ ይሸታል

በለው! ወደ ሽሮ ሜዳ የሄድኩበት ታክሲ ረዳት ፊቴ ተደቅኖ፣ ጃፖኒ ነው ያረገው በዛ ላይ ክንፉ የሌለ ነው የጨሰው።

by ጭስዬ ( 112 ) 4 years ago

አቡነ-ሐጂ

ሁልግዜ ራበኝ፣ አልበላሁም የሚል ሰው

አንተ ሆዳም የሆንክ ልጅ ምነው ኩዳዴንም ሮመዳንንም ነው ምፃመው አቡነ ሐጂ ነኝ አልክ ግን?