ጀለሶችና ጀለሳት
Ladies and gentleman
ጀለሶችና ጀለሳት, እንኳን በሰላም ወደ አመታዊ የከፍታ ጉባኤ መጣችሁ::
አርሴናል/arsenal
Pain/ህመም
I am feeling so much arsenal in my chest today!ደረቴ አከባቢ አርሴናል እየተሰማኝ ነው።
by
ጭስዬ ( 112 )
4 years ago
ኬሪያ
መስጠት ሙዷ የሆነች ቸከስ( እንኩ በሞቴ ሚሏት አይነት)
ኧረ ቺኳ ኬሪያ ነገር ናት ትቅርብክ ለሚስትነት አትሆንም።
TPLF
ጴንጤ ካልሆንክ እንፋታ ያለችህ ቸከስ
ቲጂ እኮ TPLF ስትሆንብኝ ፈድ አልኳት
by
zeru ( 54 )
4 years ago
ቂጥ ቁርሷ
በቂጧ መተለቅ ብቻ ታዋቂነትና ዝናን ያተረፈች ሴት።
ሳሮን አየልኝ ቂጥ ቁርሷ የሆነች አርቲስት ነች።
ፎቶሊካ
ስራውን ሳይሰራ በፎቶ እንደሰራ ማስመሰል
ጋሽ አያልቅበት ዛሬም በፎቶሊካ ስራውን ቀጥሏል።
by
Lexa ( 80 )
4 years ago
ቁርንባጭ
ቁርሱን ካልበላ ተበሳጭቶ የሚውል ጀለስ።
ቁርንባጭን ጥራው ፣ ሳንቡሳ እንጋብዘው።
by
Lexa ( 80 )
4 years ago
መሶቦ
ሚዛን ላይ ሲወጣ እንደ ሲሚንቶ ከረጢት ከ50 ኪሎ በልጦ የማይውቅ ሰው።
ለምን ትለካለህ መሶቦነትህን እያወከው!