by Tomoca ( 10 ) 3 weeks ago

ቶሞካ

ዳሌ/መቀመጫ የሌላት ሴት

ኤዶም ቶሞካ ናት

by Scooter ( 100 ) 1 month ago

አመንዝራ

ፎቶ በቀኑ ሳይሆን, ካለፈ በኋላ ቀስ እያለ / እየመነዘረ የሚለጥፍ ሰው

ጆኒ እኮ አመንዝራ ነው: ከዱባይ ከተመለሰ 6 ወር ሆኖታል ግን አሁንም ፎቶ ይለጥፋል

by scaravance ( 1524 ) 6 months ago

ደዘደዝ

ደንደን ያለ ሰዉ

አበበች ደዘደዝ ናት

by scaravance ( 1524 ) 6 months ago

ማጠቢያውን አስገቡት

Let that sink in

ትዊተር የኔ ነው ማጠቢያውን አስገቡት

by fenta ( 18 ) 11 months ago

እስክርጳጵ

ዶማዎች የሚጠቀሙት ቃል

እስክርጳጵ ስትል ባገኝህ አናትህን ነው ምበሳው

by Scooter ( 100 ) 11 months ago

ለውዝ

nut ማረግ

ለውዝ ካረኩኝ በኋላ ጥበበኛ ሰው እሆናለው

by Scooter ( 100 ) 11 months ago

ጭን ቅላት

head,

ጭኗ የቀላች ልጅ ጭን ቅላት ላይ ጎበዝ ናት

by Scooter ( 100 ) 11 months ago

ዋርካ

ከከካህ ወር ሲሆን

ዋርካ ላይ ከወጣው ቆየው ሚስቴ አገርቤት ሄዳ

by Scooter ( 100 ) 11 months ago

ፍሊጶስ

ችኩል : ጥበብን ሁል ጊዜ የሚቀድም ሰው::

ለቲክቶክ አዋርድ ከተጋበዝክ, ፍሊጶስ ነህ ማለት ነው::

by በስንቱ ( 40 ) 1 year ago

አራጴ

አራዳ ፈታ የሚል ጴንጤ

ቤቲኮ አራጴ ነገር ናት