by Orion ( 120 ) 3 years ago
ቧንቧ ዝርጋታ
To Lay pipe or Sex ማድረግ.
Them: እሮብ ከሰዓት ይመችሃል? Me: እሮብ ለታ 8:30 ላይ ቧንቧ ዝርጋታ አለብኝ 22 አካባቢ: ስብሰባውን ሐሙስ ብናደርገው መልካም ነው::
by scaravance ( 1524 ) 3 years ago
ጥሬአርጉትሊ
Relatively በአማርኛ / የአብስሉትሊ(Absolutely) ተቃራኒ
ማሽላ ተወደደ እንጂ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ከ 1950ዎቹ ጥሬአርጉትሊ ተሻሽሏል::
by Tupilicios ( 140 ) 3 years ago
የመጠነ ቁስ ተመራማሪ
ባላየ ባልሰማ የማያውቀው ርዕስ ላይ የሚዘባርቅ ሰው
ግርማ ከዱባይ ሲመለስ የመጠነ ቁስ ተመራማሪ ሆኖ አላስወራ አለን።
by Simon JT ( 46 ) 3 years ago
ፉልዳንግ (fool+dung)
ለቺኮች "F" እየሰጠ አብረውት እንዲተኙ የሚያስገድድ ሌክቸረር
አንቺ አድስ የተመደበው ሌክቸረር የሌለ ፉልዳንግ ስለሆነ ተጠንቀቂ።
by scaravance ( 1524 ) 3 years ago
ሩብ ጭንቅላት
Head Quarter - ዋና መስሪያ ቤት
አለቃዬ በሥራ ዕድገት ሩብ ጭንቅላት ለመዛወር ቆንጆ ሴት መሆን እንዳለብኝ ነግሮኝ በጾታዬ እያማረርኩ ነው::