by dibe on 2 years ago

መስቀለኛ መሃል ህይወት

Mid life Crisis, 40 - 55 age

መስቀለኛ መሃል ህይወት ላይ ከገባህ ጸጸት ና ድብርት ይጫወቱብሃል

by dibe on 2 years ago

ለውዝ አልባ ህዳር

No nut november

የለውዝ አልባ ህዳር ተሳታፊዎችን ለመፈታተን : በቺቺኒያ ያሉ ቸከሶች ወጥረው እንደሚሰሩ ገለጹ::

by dibe on 2 years ago

አንተ ነህ ባለ ቁላው?

በውኑ እኔ field ስወጣ: ሚስቴን በጎን የምታጫውታት አንተ ነህን?

አንተ ነህ ባለ ቁላው?

by dibe on 3 years ago

ማጨናበር

ሙዚቃ አጨማልቆ ማቀናበር

ሂዊ ለሰራውላት ሲንግል ግማሽ ነው ምከፍልህ ስትለኝ አጨናብሬ ላሽ አልኳት::

by dibe on 3 years ago

ቅዱስ እንጨት

The Ethiopian version of Hollywood

የሳያት ፍየሎች የኢትዮጵያን የቅዱስ እንጨት ኢንዱስትሪ አንድ ደረጃ ከፍ አድርገውታል::

by dibe on 3 years ago

ግብጻዊት

አዝግ የሆነች ችክ:: ወዝጋባ እረፍት ያጣት ችክ

ማርቲ ሰሞኑን አላርፍ አለች: ግብጻዊት ሆናለች::

by dibe on 3 years ago

ስንጥቅ

crack software

ጊልዶ እኮ AFRIMA ያልበላው ሙዚቃውን በስንጥቅ ሶፍትዌር ስለሰራ ነው::

by dibe on 4 years ago

ጋርኬቦ

ህይወቱ ለmeme የሚሆን ጥሬ እቃ ያለው ሰው

መስፍኔ ሰሞኑን መጦዝ አብዝቶ ጋርኬቦ እየሆነ ነው::

by dibe on 4 years ago

ራስ ቁር (ሄልሜት)

ኮንዶም

ያለ ራስ ቁር አትሞክር

by dibe on 4 years ago

ቢል (bill)

በላቸው ስሙን ሲያቆላምጥ

Drive thru ሲጠቀም በላቸው ስሙን ቢል ነው የሚለው::