by dibe on 4 years ago

ደሴ

Washington D.C.

ደሴ የሚኖሩ አበሾች ከኢትዮጵያ የወጡ አይመስላቸውም::

by dibe on 4 years ago

ዛፍ ላይ መሆን

ጫት መቃም

እሸቱ ከ7ሰአት እስከ 9:30 ዛፍ ላይ ስለሚሆን 10 አካባቢ ነው መድረስ ያለብን::

by dibe on 4 years ago

መቀመጥ

ጫት ለመቃም መሄድ

አብዲ ከ7ሰአት እስከ 9:30 ስለሚቀመጥ 10 አካባቢ ነው መድረስ ያለብን::

by dibe on 4 years ago

1 ለ 5

የኢሃዴግ አደረጃጀት ፕሮግራም ነበር: ግን አሁን 5 ጣት እና 1 ጀላ ማለት ነው

ዮኒ 1ለ5 ተደራጅቶ ስለቆየ እውነተኛውን እየረሳ መጥቷል

by dibe on 4 years ago

ማሳመር : ማማር : ማስዋብ

አርብ ማታ ፏ ብላ እንድትጠብቀኝ ነገርኳት