by Motive ( 128 ) 3 years ago

ክቡር ድንጋይ

ከዩንቨርሲቲ ተመርቆ ግን የሰፈሩ ዝነኛ ድድ አስጪ

ዩንቨርሲቲው በዛሬው የምርቃት ፕሮግራም 1500 ሴት እና 5400 ወንድ ክቡር ድንጋዮችን ለሀገሪቱ አበርክቷል።

by scaravance ( 1524 ) 3 years ago

በላይነሽ አመዴ

ድሮን/Drone በአማርኛ

ልመጣ ብል ሸገር በመላ በዘዴ - ባይን ፍቅር ጣለችኝ በላይነሽ አመዴ

by Tupilicios ( 140 ) 3 years ago

ቅቅል ሴንተር

ከፍተኛ ጉቦ ተቀባይ ሞተረኛ ትራፊኮች መሰባሰቢያ

አገር አማን ብዬ አደባባይ ብዞር ቅቅል ሴንተር ያዘኝ

by Tupilicios ( 140 ) 3 years ago

ሲኤንኤን

ሐሰት/ ነጭ ውሸት

በባልንጀራህ ላይ በሲኤንኤን አትመስክር

by Tupilicios ( 140 ) 3 years ago

እጀ ጥቂት

Handsome.

ማርቆስ እድሜው በጨመረ ቁጥር ይበልጥ እጀ ጥቂት እየሆነ ነው።

by Tupilicios ( 140 ) 3 years ago

ለጀበተቀ

LGBTQ

አዲስ አበባ ውስጥ ለጀበተቀ በዝቷል ጀርባህን ጠብቅ።

by abush ( 318 ) 3 years ago

ማር ጨረቃ

በCOVID ወቅት ያገቡ ሰዎች የሚያደርጉት በበጀት የተመጠነ ጫጉላ or honeymoon

ማርቲ እና ሃብትሽ እኮ ለማር ጨረቃቸው ወደ ወለጋ ሄዱ::

by dibe ( 449 ) 3 years ago

ማጨናበር

ሙዚቃ አጨማልቆ ማቀናበር

ሂዊ ለሰራውላት ሲንግል ግማሽ ነው ምከፍልህ ስትለኝ አጨናብሬ ላሽ አልኳት::

by mikihaile ( 257 ) 3 years ago

ወፍትነት

Latest version of "ወፍ"[ምንም የለም]

ጨላ ወፍትነት ነው ዛሬ

by Markos ( 341 ) 3 years ago

አእምሮ እጥባት

Brainwash

ሰውየው በአነጋገሩ የእናቶቻችንን አእምሮ ጽድት አርጎ ነው ያጠበው ::