by Motive on 3 years ago
ክቡር ድንጋይ
ከዩንቨርሲቲ ተመርቆ ግን የሰፈሩ ዝነኛ ድድ አስጪ
ዩንቨርሲቲው በዛሬው የምርቃት ፕሮግራም 1500 ሴት እና 5400 ወንድ ክቡር ድንጋዮችን ለሀገሪቱ አበርክቷል።
by Motive on 4 years ago
ዲያሊሲስ
የቀበሌ መታወቂያክ ብቻ እስኪቀር ድረስ የምትቀፍል ቺክ
ጀለሶች = የእቁብ ብር ክፈል እንጂ? እኔ = እንዳውም የታክሲ ስጡኝ ከቤቲ ዲያሊሲስ ጋር ነው የዋልኩት
by Motive on 4 years ago
ኢንፑት-አውትፑት
ለመደሰት ብለክ የከተትከውን ወደ ልጅ የምትቀይር
ኧረ እንደው ምን ይሻለኛል እቺ ኢንፑት-አውትፑት እኮ ለአምስተኛ ጊዜ አረገዘች።