by በስንቱ ( 40 ) 1 year ago

ሞነግ

የሞዛዞች ነጻ አውጪ ግንባር

አዳዲስ ፍቅረኞች ሞነግ ነገር ናቸው

by ጀዛኪው ( 58 ) 1 year ago

ግማቴዎስ

እግሩ የሚሸት ማቴዎስ

ማቲ ያቺን ጫማ አላወልቅ ብላ ግማቴዎስ አሏት

by Scooter ( 100 ) 1 year ago

ሻይቅጠል

Teabagging, ኳስን በአፏ ማንከር

ታች አልቦኝ ስለነበር ሻይቅጠል አልሰራም አለችኝ

by ጀዛኪው ( 58 ) 1 year ago

የኮፍያ ጭዌ

Hat-Trick

የምባፔ ኮፍያ ጭዌ ዓለም ዋንጫውን አፀዳው

by DD22 ( 26 ) 1 year ago

dumbassከባሪ

ደምብ አስከባሪ

የዚ ሰፈር ደምብ አስከባሪዎች እውነትም dumb ናቸው

by scaravance ( 1524 ) 1 year ago

መጠመን

የጥሞና ጊዜ ማሳለፍ

ሁካታ ውስጥ ስለቆየህ ጊዜ ወስደህ መጠመን አለብህ

by scaravance ( 1524 ) 2 years ago

ኮከብ ገንዘብ

Starbucks

ቡርቴ ከግርማ ጋር ዱባይ መሄዷ የታወቀው ኮከብ ገንዘብ ሄደው ቡና ሲጠጡ በተነሱት አፈትልኮ የወጣ ፎቶ ነው

by scaravance ( 1524 ) 2 years ago

ሃምሳ የግራጫ ጥላዎች

Fifty Shades of Grey

ቀነኒሳ romantic ለመሆን counselor አማክሮ ሃምሳ የግራጫ ጥላዎች ከሰፈር ፊልም ቤት ተከራየ

by dibe ( 449 ) 2 years ago

መስቀለኛ መሃል ህይወት

Mid life Crisis, 40 - 55 age

መስቀለኛ መሃል ህይወት ላይ ከገባህ ጸጸት ና ድብርት ይጫወቱብሃል

by dibe ( 449 ) 2 years ago

ለውዝ አልባ ህዳር

No nut november

የለውዝ አልባ ህዳር ተሳታፊዎችን ለመፈታተን : በቺቺኒያ ያሉ ቸከሶች ወጥረው እንደሚሰሩ ገለጹ::