by Daniel on 4 years ago

ወመሽ

ወጣት መሳይ ሽማግሌ

መሰረት መብራቴ እኮ ወመሽ ነች

by Daniel on 4 years ago

አሊቢራ

ሙስሊም ሆኖ ቢራ የሚጠጣ

አንዋር አሊቢራን ይወደዋል።

by Daniel on 4 years ago

ፎቶሊካ

ስራውን ሳይሰራ በፎቶ እንደሰራ ማስመሰል

ጋሽ አያልቅበት ዛሬም በፎቶሊካ ስራውን ቀጥሏል።