ቁርንባጭ
ቁርሱን ካልበላ ተበሳጭቶ የሚውል ጀለስ።
ቁርንባጭን ጥራው ፣ ሳንቡሳ እንጋብዘው።
መሶቦ
ሚዛን ላይ ሲወጣ እንደ ሲሚንቶ ከረጢት ከ50 ኪሎ በልጦ የማይውቅ ሰው።
ለምን ትለካለህ መሶቦነትህን እያወከው!
ሳክስ ቁርሱ
አይኑ እስኪገለበጥ የሚፎግር ሰው።
ቤቲን ሳምኳት ነው ያልከው ሳክስ ቁርሱ?
ኮንክሪት
እያማረውና እየፈለገ ለረጅም ግዜ ፣ እድል በማጣት ምክንያት ድንግል የሆነ ወንድ። ያልፈሰሰው😁
አይ ቴዳ በ30 አመትህም ፣ ኮንክሪት ነህ?