by tommy52 ( 78 ) 4 years ago
ኮረንዳ
ኮሮና ( corona virus) የያዛት ኮረዳ
እቺን ኮረንዳ ለ14 ቀን ለይታቹ አቆይዋት ደሞም ተንከባበቧት::
by Markos ( 341 ) 4 years ago
መልካም ድርጅት
ቻው አንደማለት ግን በአሽሙር መልካም 1 ለ 5 ይሁንልህ
Tv girl: ተመልካቾቻችን አስከአሁን ስለቆያቹ አናመሰግናለን: መልካም ድርጅት ::
by ራስPutin ( 26 ) 4 years ago
ሰግጥዮስ ጀዝበዲን
የሰገጦችን የተስፋይቱ ምድር እንደሚወርስ በትንቢት የተነገረለት ጀዝባ
ሰግጥዮስ ጀዝበዲን እባክህ እንዳታስጨርሰን