ሰሎሎሚሊሊ
Short for - ስድስት ኪሎ ሚኒሊክ
የፒያሳ ታክሲ ስትጠብቅ አንዱ ረዳት ፊትህ ቆሞ : ሰሎሎሚሊሊ
የቡንዬ
የፌስቡክ ልዩ የስግጥና ማዕረግ
ቤቲ እኮ ለይቶላት ፌስቡኳን ቤቲ የቡንዬ አደረገችው!
እንጦጦ
አዲሲቷ ኢትዮጵያ
እሱ: ሰው እየሞተ የኢትዮጵያ ብልጽግና ይላሉ እኛ: እንጦጦ ውስጥ ደግሞ ማን ሞተ?
ወመሽ
ወጣት መሳይ ሽማግሌ
ይሄ ወመሽ የዋዛ መስሎሃል . . ላለፉት 20 አመታት ሳውቀው እንዲሁ ነው::