by fogariw ( 307 ) 4 years ago

ኢችአዘርቱጌዘር

እየጠፋ ያለው አብሮ የመኖር ባህላችን

How many times death come to me ኢችአዘርቱጌዘር

by kibrom ( 78 ) 4 years ago

ቡርቴ

ሃባብ ሚያካክሉ ጡቶች ያሏት ወጣት

የነማሙሽ ቤት ሰራተኛ አንደኛ ቡርቴ ናት::

by dibe ( 449 ) 4 years ago

ደሴ

Washington D.C.

ደሴ የሚኖሩ አበሾች ከኢትዮጵያ የወጡ አይመስላቸውም::

by scaravance ( 1524 ) 4 years ago

ሚሊሽያ

ጎመን በአይብ

አልማዝ እስኪ አንድ ሚሊሽያ ከች አድርጊ

by abush ( 318 ) 4 years ago

አንጃይተር

የአንጀት ሞተር ብልሽት : also A fancy way of saying anxiety.

ዛሬ አይጃይተሬ ፈልቶብኝ ከቤት ሳልወጣ ዋልኩ::

by fanuel ( 23 ) 4 years ago

ሳሮን

የዳሌ መለኪያ: 5ኪሎ ግራም ያህል ነው

የደቡብ ቺኮች በብዛት 4 ሳሮን ይሆናሉ

by fanuel ( 23 ) 4 years ago

ኦፊሻል

የሶሻል ሚድያ አካውንታቸው በ official_ የሚጀምር: 1 ፊልም ወይም ነጠላ ዜማ ላይ የተሳተፉ አርቲስቶቻችን::

ሃና እኮ Instagram verify እስኪያረጋት ብላ official_ ከስሟ በፊት አስገባች::

by kibrom ( 78 ) 4 years ago

ቄሮ

አዲሱ የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን: Ethiopian Roads Authority

ከአዲሳባ ሻሸመኔ የሚወስደው መንገድ ባልታወቀ ሰአት ቄሮ ዘግቶት እድሳት ስለሚፈጽም ዝግጁ መሆን አለብህ::

by kibrom ( 78 ) 4 years ago

ሰገጤ

አሪፍ የከተማ ምግባር ማይገባው: የገጠር ልጅ

እረ እሱ ሰገጤ ነው: ከአስተናጋጆች ጋር ሁሌ እንደተከራከረ ነው::

by dibe ( 449 ) 4 years ago

ዛፍ ላይ መሆን

ጫት መቃም

እሸቱ ከ7ሰአት እስከ 9:30 ዛፍ ላይ ስለሚሆን 10 አካባቢ ነው መድረስ ያለብን::