by fogariw on 4 years ago

ግጭት

ያንድ በኩል ክባዳም ፍቅር / Crush

ማቴዎስ እኮ ሳያት ላይ ግጭት ስላለበት ነው እሷን ሲያይ ሚወዛገበው

by fogariw on 4 years ago

አቻምየለህ

ለስከሳው ወደር የማይገኝለት ቀንደኛ ቀዳጅ/ዋሾ

እለት/Date አገኘሁ ብዬ ብወጣ ልጁ ገራሚ አቻምየለህ ሆኖ ጠበቀኝ

by fogariw on 4 years ago

ገጠጨ

የተመታ ፊት

ልጅቷን ቀጥሪያት ገጠጨ ፊት ይዛ መጣችብኝ

by fogariw on 4 years ago

ትራምፕ

ቱሪናፋ - አፉ እንዳመጣለት የሚዘላብድ Also a mouth shaped like a Trumpet.

ሶዬ ዝምበል ትራምፕ አትሁንብኝ!

by fogariw on 4 years ago

ዊሃ

ጾታው የማይታወቅ ሰው

ዊሃ ወንድ ነው ሴት?

by fogariw on 4 years ago

ቂሳጨ

ቂጤን ሳቅ ጨራረሰው Equivalent for LMAO

የቶማስን ቀልድ እያየሁ ቂሳጨ

by fogariw on 4 years ago

ኢችአዘርቱጌዘር

እየጠፋ ያለው አብሮ የመኖር ባህላችን

How many times death come to me ኢችአዘርቱጌዘር