by Eswaggernigger ( 195 ) 4 years ago

መዳር

መሸጥ ዳረ/ች፣ መዳር፣ ዳርልኝ/ዳሪልኝ ይለዋል መጣፈ ጥግጥጉ

ምሳሌ፦ ሸንኮሬ ሄዋንን በ200 ብር ዳረቻት።

by Eswaggernigger ( 195 ) 4 years ago

የቡንዬ

ሞላጫ ሌባ

ምሳሌ፦ ባለፈው የታክሲ ሰልፍ ላይ Kal John የቡንዬዋ አዘናግታ ስልኬን በላችኝ።

by Eswaggernigger ( 195 ) 4 years ago

ወስብጥ meme

አዝግ እና Straight forward meme without any twist

ምሳሌ፦ HM ውስጥ ወስብጥ meme ከፖሰትክ 24k like ማግኘትህ የማይቀር ነው።

by Eswaggernigger ( 195 ) 4 years ago

21

The new version of አሽላሾሽት

ምሳሌ፦ ሳራ ቲ 21ኛ አመቷን ለሰባተኛ ግዜ ትናንት አከበረች።

by Eswaggernigger ( 195 ) 4 years ago

ጭስ

ምርጥ፣ የገባው፣ አሪፍ፣ አራዳ

ምሳሌ፦ Dawit Siraj የቦሌ ቡልቡላ ጭስ ነው።

by Eswaggernigger ( 195 ) 4 years ago

ቅብሳስ

መኖ፣ ፈዋ ፣ ምግብበላ ለማለት "ተቀበሰሰ" ፤ እንብላ ለማለት "እንቀብሰስ" ይለዋል መጣፈ ጥግጥጉ።

ምሳሌ፦ Sun Sun እና Abenezer Da Wit ማዘር ቤት ሄደው ገራሚ ቅብሳስ ተቀበሰሱ።

by Eswaggernigger ( 195 ) 4 years ago

ብስቋጥ

Basketball

Elias ና ግቢ ሄደን ብስቋጥ እንጫወት

by Amani ( 10 ) 4 years ago

ጨላ

ገንዘብ

ጨላ ይዘሻል?

by kidus ( 30 ) 4 years ago

ጦርጳ

ከፍተኛ ጥራት ያለው ነገር

ጦርጳ ሸሚዝ ገዝቼ መጣሁ

by Elza77 ( 133 ) 4 years ago

መንኮሻኮሽ

ከልክ በላይ እየጮሁ ማውራት

እንዴዴዴ ኧረ ብራ፣ ዛሬን ይለፈኝ 😩😩። ትናንት ራሱ ፋዙካ ባኖብኝ የሌለ ነው የተንኮሻኮሸው🤕🤔☺️