by Elza77 on 4 years ago
መንኮሻኮሽ
ከልክ በላይ እየጮሁ ማውራት
እንዴዴዴ ኧረ ብራ፣ ዛሬን ይለፈኝ 😩😩። ትናንት ራሱ ፋዙካ ባኖብኝ የሌለ ነው የተንኮሻኮሸው🤕🤔☺️
by Elza77 on 4 years ago
ላፎንቴን
በየሄዱበት እንደ ሙጫና እንጨት የማይፋቱ ፍሬንዶች
ኧረ ላሽ 🤕 አንቺማ ከሷ ጋ ላፎንቴን መጫወት ከጀመርሽ በኋላ ሙድሽ ደብሯል
by Elza77 on 4 years ago
ዛንጉላው/ዛንጉሊት
መለሎን የሚያስንቅ በጣም ረዥም ጀለስ/ቸከስ
ዛንጉላው እስኪ ደቡብ ሱዳን ፀሀይ እንደወጣች ከልመህ ንገረኝ።