by Gildo ( 13 ) 4 years ago

ደሸደሸ

በዳ

ዊግ'ዋ እስኪወልቅ አገላብጦ ደሽደሻት

by Arada2yjSt4 ( 10 ) 4 years ago

ተሲያት

ምሳ

ተሲያት እናድርስ

by bahrur ( 61 ) 4 years ago

ጡምሶ

ደግ ሰው : ተንኮል የሌለበት : የጌታ ባርያ

by um-abr ( 57 ) 4 years ago

ሸዊት

ሰውነቷ ቀጭን እና ፊቷ ሹል የሆነ

ሸዊቶች ይመቹኛል

by dibe ( 449 ) 4 years ago

ራስ ቁር (ሄልሜት)

ኮንዶም

ያለ ራስ ቁር አትሞክር

by abush ( 318 ) 4 years ago

ቅል

ለወደዳት ቺክ ከሚገባ በላይ የሚያደርግ ልጅ: simp

ሰሌ : ባለፈው ሳምንት መኪና ገዛውላት: ለ እናቷ ደሞ አሪፍ ሽቶ : ግን እያካበደች ነው እስካሁን እምቢ ትላለች: ዳኒ: አባቴ! አንደኛ ቅል ነሽ እኮ አንቺ::

by abush ( 318 ) 4 years ago

በዩ

በየአይነት - ምግብ (veggie combo)

አንድ በዩ ና አንድ ሸክላ ጥብስ አርግልን::

by kibrom ( 78 ) 4 years ago

ማፊ

እንግሊዝኛን አስገድደው የሚደፍሩ ሰዎች

እኛ ሰፈር ማፊ የተባሉ ወንድና ሴት አሉ ሁለቱም 3 ፍሬ እንግሊዝኛ ቃላት ነው የሚያውቁት ግን በየሰከንዱ ካልጠሯቸው ማውራት ስለማይችሉ: በነሱ ስም ስየምነው::

by kibrom ( 78 ) 4 years ago

አስጌ

በቆሎ ፍሬ ሚያክል አሪፍ ጥርስ ያለው/ያላት

አሊ እኮ ያን ወላቃ ጥርሱን አስጌ አስደረገ::

by dibe ( 449 ) 4 years ago

ቢል (bill)

በላቸው ስሙን ሲያቆላምጥ

Drive thru ሲጠቀም በላቸው ስሙን ቢል ነው የሚለው::