ምግብ ልብላ
ሲጋራ
ፍሙ ጠብሰን እንምጣ እስኪ
ተሽጧል
ሁሉም ዩኒቨርስቲዎች ተሽጧል
ልጅቷን አውቃታለሁ የማፈቅራት ልጅ ናት ላሳምናት ትመህርት ቤቷ ሄጄ ነበር እሷ ግን እምቢ አለች
ፖሊስ
አልጋ ላይ ሰነፍ
ቀልቤሳ አውራ ዶሮ ነው
ጾታው የማይታወቅ ሰው
ዊሃ ወንድ ነው ሴት?
ከዕውቀት የጸዳ ሰው
ዶክተር ኢንጂነር ሳሙኤል ዘ-ሚካኤል
በባዶ ሜዳ ሆድ የሚነፋ ግን ቁም ነገር የሌለው ሰው
የቅድሙ ደላላ ሳክስፎን ነው::
ቂጤን ሳቅ ጨራረሰው Equivalent for LMAO
የቶማስን ቀልድ እያየሁ ቂሳጨ