by Simon JT ( 46 ) 4 years ago

ወርገበ

ትምህርት በዞረበት ያልዞረ ከእውቀት ነፃ የሆነ ሰው

ጋዜጠኛ፦ የኢትዮጵያ የ2013 ዓ.ም በጀት ስንት ነው? ወርቅነህ ገበየው፦ ሰርቲ ሰቨን ታውዘንድ ቱ ስሪ ቱ ሀንድረድ ታውዘንድ ቱ ሰቨን እለቨን ቱወልቭ ጋዜጠኛ፦ ወርገበ ነህ እንደ

by Elza77 ( 133 ) 4 years ago

ዝገቴ ቡርቃ

ሰው ማዛግ ማይደክመው/ማት

ኧረ ቶሎ ተፋታው/ታት። ጀለስ እኮ ዝገቴ ቡርቃ ነው/ናት

by ዋናው ( 85 ) 4 years ago

አይዞሽ ገለቴ

ይሄ ቀን ያልፋል

እሷ: ኧረ ባል ጠፋ እኛ: አይዞሽ ገለቴ

by abrhamd ( 10 ) 4 years ago

ደሩ መሩ

ደርስ በሎ መምጣተ

by Arada05LEMy ( 18 ) 4 years ago

ጡጎ

ጡረተኛው ጎልማሳ፣ በ 30 አመቱ ከናት አባቱ ጋ የሚኖር ፣ በችክ መላ ሚንሰቃሰቅ(የሚንቀሳቀስ)።

እድሜ ለ ኢህአዲግ አብዛኛው የኛ ባች ጡጎ ሆኖ ቀርቷል!!

by ዋናው ( 85 ) 4 years ago

ሼፍጆ

ቺክ ለማውጣት ሁልጊዜ የሚጋብዝ

ቺኳን እንደ ሼፍ ዮሃንስ ሼፍጆ እያረግካት ነው?

by Elza77 ( 133 ) 4 years ago

ቆ'ቄ

አረቄ

...ቆ'ቄውን ሲገለብጥ አድሮ ነዋ!🤔

by Elza77 ( 133 ) 4 years ago

ጎመን በስጋ

ጫት እየቃሙ ሰው ማማት

ቀላል ጎመን በስጋ አጣደፉኝ

by ጣጱጠስ ( 178 ) 4 years ago

ወመሽ

ወጣት መሳይ ሽማግሌ

ይሄ ወመሽ የዋዛ መስሎሃል . . ላለፉት 20 አመታት ሳውቀው እንዲሁ ነው::

by bahrur ( 61 ) 4 years ago

ቶሎሳ

የማይገደው: ደስ ያለውን የሚያደርግ: someone who doesn't give a fuck.

Q: ከአሁን በኋላ ስምህ አፍራሽ ነው:: ስምህ ማነው? A: ቶሎሳ