by Eswaggernigger ( 195 ) 4 years ago
ሸቃሊት
የአረብ ሀገር ሄዳ የምትሰራ ፣ በማዳም Wifi የምታዝግ ቸከስ
ምሳሌ፦ ሸቃሊቷን እትት ብዬ 30ሺ አስላኳትኮ benaaa
by Eswaggernigger ( 195 ) 4 years ago
PID
ሰገጤ ፡ ከPlay it dope ፌስቡክ Group ስም የተወረሰ
MiLi፡ ለምን Milka photography ሄደን፣ Fila ጫማ አድርገን፣ Blessed tattoo ተነቅሰን ፣ አስፋልት ላይ ተኝተን ፎቶ አንነሳም? Kayo፡ Bruh PID ነሽ እንዴ?
by Eswaggernigger ( 195 ) 4 years ago
Bilbl nard
በየአመቱ የሚመጣ ሚስጥራዊ የonline phenomenon
ስለ Bilbl nard ለማወቅ 5 meme ስሩ።
by Simon JT ( 46 ) 4 years ago
አጃክስ
አንዷን ቀጥረሀት በጀማ ተሰብስበው የሚመጡ ቺኮች
ባክህ ቺኳን ቀጥሪያት አጃክስ ይዛ መጥታ ኪሰን አጠበችው
by Elza77 ( 133 ) 4 years ago
ቦንጥ (ሲጠብቅ) ፤ገልብጣችሁ አንብቡት
ገላው በጣም የሚሸት
ቅድም ታክሲ ውስጥ አንዱ ቀላል ቦነጠኝ በናትሽ 🤕🤕🤕
by Elza77 ( 133 ) 4 years ago
ላፎንቴን
በየሄዱበት እንደ ሙጫና እንጨት የማይፋቱ ፍሬንዶች
ኧረ ላሽ 🤕 አንቺማ ከሷ ጋ ላፎንቴን መጫወት ከጀመርሽ በኋላ ሙድሽ ደብሯል
by Elza77 ( 133 ) 4 years ago
ዛንጉላው/ዛንጉሊት
መለሎን የሚያስንቅ በጣም ረዥም ጀለስ/ቸከስ
ዛንጉላው እስኪ ደቡብ ሱዳን ፀሀይ እንደወጣች ከልመህ ንገረኝ።