by kibrom on 4 years ago

ማፊ

እንግሊዝኛን አስገድደው የሚደፍሩ ሰዎች

እኛ ሰፈር ማፊ የተባሉ ወንድና ሴት አሉ ሁለቱም 3 ፍሬ እንግሊዝኛ ቃላት ነው የሚያውቁት ግን በየሰከንዱ ካልጠሯቸው ማውራት ስለማይችሉ: በነሱ ስም ስየምነው::

by kibrom on 4 years ago

አስጌ

በቆሎ ፍሬ ሚያክል አሪፍ ጥርስ ያለው/ያላት

አሊ እኮ ያን ወላቃ ጥርሱን አስጌ አስደረገ::

by kibrom on 4 years ago

ቡርቴ

ሃባብ ሚያካክሉ ጡቶች ያሏት ወጣት

የነማሙሽ ቤት ሰራተኛ አንደኛ ቡርቴ ናት::

by kibrom on 4 years ago

ቄሮ

አዲሱ የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን: Ethiopian Roads Authority

ከአዲሳባ ሻሸመኔ የሚወስደው መንገድ ባልታወቀ ሰአት ቄሮ ዘግቶት እድሳት ስለሚፈጽም ዝግጁ መሆን አለብህ::

by kibrom on 4 years ago

ሰገጤ

አሪፍ የከተማ ምግባር ማይገባው: የገጠር ልጅ

እረ እሱ ሰገጤ ነው: ከአስተናጋጆች ጋር ሁሌ እንደተከራከረ ነው::