by abush ( 318 ) 4 years ago

ቅል

ለወደዳት ቺክ ከሚገባ በላይ የሚያደርግ ልጅ: simp

ሰሌ : ባለፈው ሳምንት መኪና ገዛውላት: ለ እናቷ ደሞ አሪፍ ሽቶ : ግን እያካበደች ነው እስካሁን እምቢ ትላለች: ዳኒ: አባቴ! አንደኛ ቅል ነሽ እኮ አንቺ::

by Gildo ( 13 ) 4 years ago

ደሸደሸ

በዳ

ዊግ'ዋ እስኪወልቅ አገላብጦ ደሽደሻት

by ጣጱጠስ ( 178 ) 4 years ago

ወመሽ

ወጣት መሳይ ሽማግሌ

ይሄ ወመሽ የዋዛ መስሎሃል . . ላለፉት 20 አመታት ሳውቀው እንዲሁ ነው::

by Elza77 ( 133 ) 4 years ago

በረዥሙ የሚያበራ

የሆነ የተመቸው ነገርን አይቶ አይኑካውን ቶሎ ማይነቅል

ፍሬንድ ምነው በረዥሙ አበራሽብኝ

by abush ( 318 ) 4 years ago

ሽመለስ

ሆደ ሰፊ : ቻይ

እሱ ሽመለስ ነገር ነው: እንዲህ ስትጫወትበት ለምን እንደማይፈታት እንጃ::

by ዋናው ( 85 ) 4 years ago

ሂዊ

ህወሐት

ሂዊ DW ላይ የሌለ እየተንኮሻኮሸች ነው

by Eswaggernigger ( 195 ) 4 years ago

PID

ሰገጤ ፡ ከPlay it dope ፌስቡክ Group ስም የተወረሰ

MiLi፡ ለምን Milka photography ሄደን፣ Fila ጫማ አድርገን፣ Blessed tattoo ተነቅሰን ፣ አስፋልት ላይ ተኝተን ፎቶ አንነሳም? Kayo፡ Bruh PID ነሽ እንዴ?

by Amani ( 10 ) 4 years ago

ጨላ

ገንዘብ

ጨላ ይዘሻል?

by Eswaggernigger ( 195 ) 4 years ago

ጭስ

ምርጥ፣ የገባው፣ አሪፍ፣ አራዳ

ምሳሌ፦ Dawit Siraj የቦሌ ቡልቡላ ጭስ ነው።

by Eswaggernigger ( 195 ) 4 years ago

መዳር

መሸጥ ዳረ/ች፣ መዳር፣ ዳርልኝ/ዳሪልኝ ይለዋል መጣፈ ጥግጥጉ

ምሳሌ፦ ሸንኮሬ ሄዋንን በ200 ብር ዳረቻት።