by Eswaggernigger ( 195 ) 4 years ago

ዲቻ

ትርፍ እና ትርፍ ያልሆነ ጊዜያቸውን ሀንግ በመስራት የሚያሳልፉ ኒገርስ

ምሳሌ፦ Naty Mon ጠጅ ቤት አምሽቶ ወደቤቱ ሲሄድ ዲቻዎች ይዘው አለቀለቁት...weyoo

by ዋናው ( 85 ) 4 years ago

አልተማርክም

ጀለስ የሌለ ሲሳሳት/ወጥ ሲረግጥ

እሱ:- ሰውዬው ዜግነቱ ዱባይ ነው። እኔ:- ምፅ አልተማርክም።

by mikihaile ( 257 ) 4 years ago

ይቻምሽ/ይቻምህ

ይመችህ/ይመችሽ

አትመጪም? እሺ በቃ, ይቻምሽ

by mikihaile ( 257 ) 4 years ago

ፎክ-ተክ

በት-በት፣ ተፍ-ተፍ

ፎክ-ተክ ብዬ ስራውን ጨረስኩ

by mikihaile ( 257 ) 4 years ago

ፊልመኛ

ሰው ፊት Act/show ሚያበዛ

ይቺ ፊልመኛ የሆነች ሰውዬ.....

by mikihaile ( 257 ) 4 years ago

Down-Down

አይነፋም፣ አያስፈልግም፣ ተው፣ ፍታ፣ ላሽ-በል

እሷን chick, Down-Down ብትዪ ይሻልሻል, አነፋም

by mikihaile ( 257 ) 4 years ago

DJ-ሊ

ወንዳ-ወንድ የሆነች ሴት

ችኳ DJ-ሊ ነገር ነች

by AIR ( 28 ) 4 years ago

ኬኛ

ያየውን ነገር ሁሉ የኔ ነው አምጡ እያለ የሚያለቅስ ህፃን ልጅ

ኬኛ የሆነ ልጅ ነው እቃውን ደብቀው እንዳያይብህ

by mikihaile ( 257 ) 4 years ago

ቀበ*ጡ

እጅግ በጣም መቀናጣት

አንች ቀበጡ፣ አትቀናጪ ኣቦ

by Abenezer Negussie ( 16 ) 4 years ago

ቴዲ አፍሮ

ስድሰት ወይም ስድስተኛ

ሚሻ ገና ቴዲ አፍሮ ነች። Next 7 ትገባለች።