by mikihaile ( 257 ) 4 years ago
ሹፌር
Walk ወይም ጉዞ ላይ መንገድ ሚመራ፣ መዋያ ቦታ ሚመርጥ፣ ወጪ ሚሸፍን
ዛሬ ውሎሽን እኔ ነኝ ምሾፍረው፡ እም ብለሽ ውጪ
by Jm_sd ( 30 ) 4 years ago
ዲልዶ
ጥዝዝዝ የሚል ድምፅ ያለዉ መደሰቻ በዚ ሀገር አጠራር ጊልዶ ይባላል
አልጋዬ ላይ ሆኜ በዲልዶ ፍፁም ድንቅ ድምፅ ስደሰት አመሸዉ
by Dagi Teferi ( 308 ) 4 years ago
ጁንታ
ጀላ(የ ወንድ መራብያ አካል)
ያ Kayodee Baboodi ሚሉት ጁንታ ራስ flash ወስዶ አልመልስ አለኝ
by ራስPutin ( 26 ) 4 years ago
ሰግጥዮስ ጀዝበዲን
የሰገጦችን የተስፋይቱ ምድር እንደሚወርስ በትንቢት የተነገረለት ጀዝባ
ሰግጥዮስ ጀዝበዲን እባክህ እንዳታስጨርሰን