by Dagi Teferi ( 308 ) 4 years ago

ክንፉ ጨስዋል

ብብቱ መሽተት ጀምሯል

ወደ ሳሪስ የወሰደኝ ታክሲ ረዳት ክንፉ ጨስዋል።

by dibe ( 449 ) 3 years ago

ግብጻዊት

አዝግ የሆነች ችክ:: ወዝጋባ እረፍት ያጣት ችክ

ማርቲ ሰሞኑን አላርፍ አለች: ግብጻዊት ሆናለች::

by Markos ( 341 ) 4 years ago

አብይ

አንገት ብቅ ይበል,

አብይ በል ብለው ፈርቶ እቤት ቀረ ::

by abush ( 318 ) 4 years ago

ሁለተኛ እንዳትደውይልኝ

ገደል ግቢ

እሷ: የእርሶ ምክር በጣም ረድቶናል: አመሰግናለው:: በመጨረሻ ሊሉት የሚፈልጉት ነገር ካለ... እሳቸው: ሁለተኛ እንዳትደውይልኝ

by abush ( 318 ) 3 years ago

ማር ጨረቃ

በCOVID ወቅት ያገቡ ሰዎች የሚያደርጉት በበጀት የተመጠነ ጫጉላ or honeymoon

ማርቲ እና ሃብትሽ እኮ ለማር ጨረቃቸው ወደ ወለጋ ሄዱ::

by Arada2yjSt4 ( 10 ) 4 years ago

ተሲያት

ምሳ

ተሲያት እናድርስ

by Elza77 ( 133 ) 4 years ago

ቆ'ቄ

አረቄ

...ቆ'ቄውን ሲገለብጥ አድሮ ነዋ!🤔

by Elza77 ( 133 ) 4 years ago

ቦንጥ (ሲጠብቅ) ፤ገልብጣችሁ አንብቡት

ገላው በጣም የሚሸት

ቅድም ታክሲ ውስጥ አንዱ ቀላል ቦነጠኝ በናትሽ 🤕🤕🤕

by abrhamd ( 10 ) 4 years ago

ደሩ መሩ

ደርስ በሎ መምጣተ

by Simon JT ( 46 ) 3 years ago

ፉልዳንግ (fool+dung)

ለቺኮች "F" እየሰጠ አብረውት እንዲተኙ የሚያስገድድ ሌክቸረር

አንቺ አድስ የተመደበው ሌክቸረር የሌለ ፉልዳንግ ስለሆነ ተጠንቀቂ።