by AradaCqxtO1 ( 14 ) 4 years ago

ፈሻካ ነው

ሰላም

እቺ ልጅ ሰላም ናትማርያምን አገኘች መሰለኝ

by Lexa ( 80 ) 4 years ago

ቁርንባጭ

ቁርሱን ካልበላ ተበሳጭቶ የሚውል ጀለስ።

ቁርንባጭን ጥራው ፣ ሳንቡሳ እንጋብዘው።

by Daniel ( 46 ) 4 years ago

ወመሽ

ወጣት መሳይ ሽማግሌ

መሰረት መብራቴ እኮ ወመሽ ነች

by ጀዛኪው ( 58 ) 2 years ago

ጅዛኬ

ድካም እና መጀዘብ አንድላይ

ሳምሪ ሚድናይት ካለፈ ጅዛኬ ያጠቃታል እንዳታወሯት

by dibe ( 449 ) 2 years ago

መስቀለኛ መሃል ህይወት

Mid life Crisis, 40 - 55 age

መስቀለኛ መሃል ህይወት ላይ ከገባህ ጸጸት ና ድብርት ይጫወቱብሃል

by scaravance ( 1524 ) 2 years ago

ሃምሳ የግራጫ ጥላዎች

Fifty Shades of Grey

ቀነኒሳ romantic ለመሆን counselor አማክሮ ሃምሳ የግራጫ ጥላዎች ከሰፈር ፊልም ቤት ተከራየ

by scaravance ( 1524 ) 6 months ago

ማጠቢያውን አስገቡት

Let that sink in

ትዊተር የኔ ነው ማጠቢያውን አስገቡት

by scaravance ( 1524 ) 5 months ago

ደዘደዝ

ደንደን ያለ ሰዉ

አበበች ደዘደዝ ናት

by Tomoca ( 10 ) 3 weeks ago

ቶሞካ

ዳሌ/መቀመጫ የሌላት ሴት

ኤዶም ቶሞካ ናት