by girmae43@gmail.com ( 18 ) 2 years ago

ሹፍ

ተመልከት

ቸክሷን ሹፍ

by scaravance ( 1524 ) 2 years ago

ቅዱስ አር

Holy Shit

ቸከሱ አርተፊሻል ጸጉሯን ስታወልቅ ለመጀመሪያ ጊዜ ያየው ምኡዝ ጭንቅላቱን ይዞ "ቅዱስ አር" አለ፡፡

by Scooter ( 100 ) 1 year ago

ሻይቅጠል

Teabagging, ኳስን በአፏ ማንከር

ታች አልቦኝ ስለነበር ሻይቅጠል አልሰራም አለችኝ

by ጀዛኪው ( 58 ) 1 year ago

ግማቴዎስ

እግሩ የሚሸት ማቴዎስ

ማቲ ያቺን ጫማ አላወልቅ ብላ ግማቴዎስ አሏት

by በስንቱ ( 40 ) 1 year ago

ሞነግ

የሞዛዞች ነጻ አውጪ ግንባር

አዳዲስ ፍቅረኞች ሞነግ ነገር ናቸው

by በስንቱ ( 40 ) 1 year ago

አራጴ

አራዳ ፈታ የሚል ጴንጤ

ቤቲኮ አራጴ ነገር ናት

by Scooter ( 100 ) 11 months ago

ፍሊጶስ

ችኩል : ጥበብን ሁል ጊዜ የሚቀድም ሰው::

ለቲክቶክ አዋርድ ከተጋበዝክ, ፍሊጶስ ነህ ማለት ነው::

by fenta ( 18 ) 11 months ago

እስክርጳጵ

ዶማዎች የሚጠቀሙት ቃል

እስክርጳጵ ስትል ባገኝህ አናትህን ነው ምበሳው

by Scooter ( 100 ) 1 month ago

አመንዝራ

ፎቶ በቀኑ ሳይሆን, ካለፈ በኋላ ቀስ እያለ / እየመነዘረ የሚለጥፍ ሰው

ጆኒ እኮ አመንዝራ ነው: ከዱባይ ከተመለሰ 6 ወር ሆኖታል ግን አሁንም ፎቶ ይለጥፋል

by Joses Bog ( 28 ) 4 years ago

ፔዳል

እግሩ የሚሸት ሰው

ኧረ ፔዳል እየመጣ ነው እንበተን