by Simon JT ( 46 ) 3 years ago
ፉልዳንግ (fool+dung)
ለቺኮች "F" እየሰጠ አብረውት እንዲተኙ የሚያስገድድ ሌክቸረር
አንቺ አድስ የተመደበው ሌክቸረር የሌለ ፉልዳንግ ስለሆነ ተጠንቀቂ።
by abush ( 318 ) 3 years ago
ማር ጨረቃ
በCOVID ወቅት ያገቡ ሰዎች የሚያደርጉት በበጀት የተመጠነ ጫጉላ or honeymoon
ማርቲ እና ሃብትሽ እኮ ለማር ጨረቃቸው ወደ ወለጋ ሄዱ::
by temios ( 18 ) 2 years ago
ካቤጅ ዊዝ ኸልዝ (cabbage 🥬 with health)
ጎመን በጤና
ማን ካቤጅ ዊዝ ኸልዝ ይሻልሃል: ይህ ስራ በኋላ ጉድ ያረግሃል::