by mikihaile ( 257 ) 4 years ago

Cosmo

ሻይ ቡና etc

በርጫ ገዝቻለው፣ Cosmo ደሞ አንቺ ትሸፍኛለሽ

by AradaRAnuxg ( 28 ) 4 years ago

ሰቅ

ቁጭ ፣ መቀመጥ

ሰቅ ብለን እየጠጣን ነው፣ ሰቅ በይ በያ

by abush ( 318 ) 4 years ago

ፈርቅ

በስውር ዋጋ ላይ ሚጨመር ትርፍ ክፍያ : additional hidden payment

ባለፈው ሲሚንቶ ግዛልኝ ብዬው ከባለሱቁ ተስማምቶ ከባድ ፈርቅ ይዞብኝ አገኘሁት

by AIR ( 28 ) 4 years ago

በየሄደበት የሚቀውጥ ሰው

አባቴ እኮ ጓ ነር ነች

by mikihaile ( 257 ) 4 years ago

ዳኘው

ሰው ንግግር መሀል ዝም ብሎ ሚገባ ሰው

ኧረ ዳኘው፥ ላውራበት አታቋርጠኝ

by Abscate ( 96 ) 4 years ago

ሴፋቻስ

የተመቻቸ/በተመቻቸ/ምቹ

የዛሬዋ ቸከስ ሴፋቻስ ነች።

by mikihaile ( 257 ) 4 years ago

እም

Latest version of "ዝም"

እም ብለህ ጠጣ, አታዝገን

by Ruphael ( 38 ) 4 years ago

አብይ

በንግግር (በአፉ) የሚያታልል

ጎረቤታችን አብይ ነገር ናት ፤ እስካሁን ቃል የገባውን አልፈፀምም

by fogariw ( 307 ) 4 years ago

ገጠጨ

የተመታ ፊት

ልጅቷን ቀጥሪያት ገጠጨ ፊት ይዛ መጣችብኝ

by fogariw ( 307 ) 4 years ago

ግጭት

ያንድ በኩል ክባዳም ፍቅር / Crush

ማቴዎስ እኮ ሳያት ላይ ግጭት ስላለበት ነው እሷን ሲያይ ሚወዛገበው