by Dagi Teferi ( 308 ) 4 years ago

ዊሀ

ፆታ የሌለው ፍጥረት(ቆሞም ቁጭ ብሎም የሚሸና)

ለምሳሌ Jerry stan ቆማም/ቆሞም ቁጭብላም/ቁጭብሎም ትሸናለች/ይሸናል

by Mistre ( 36 ) 4 years ago

እጥፍ እለት

Equivalent to double date

እኔ: ነገ እለት አለኝ። እሷ: ለምን እጥፍ እለት አናረገውም?

by Abel_A ( 36 ) 4 years ago

ዊሀው

ፆታ ለማወቅ ወንድ ወይስ ሴት

ህፃኑ ዊሀው ምንድነው

by scaravance ( 1524 ) 4 years ago

ነዘረኝ

ሂሳብ/Bill አስደነገጠኝ

ትላንት ሲያቀብጠኝ ቻኖሊ ሄጄ ነዝሮኝ ተመለስኩ

by fogariw ( 307 ) 4 years ago

አቻምየለህ

ለስከሳው ወደር የማይገኝለት ቀንደኛ ቀዳጅ/ዋሾ

እለት/Date አገኘሁ ብዬ ብወጣ ልጁ ገራሚ አቻምየለህ ሆኖ ጠበቀኝ

by ጣጱጠስ ( 178 ) 4 years ago

እንጦጦ

አዲሲቷ ኢትዮጵያ

እሱ: ሰው እየሞተ የኢትዮጵያ ብልጽግና ይላሉ እኛ: እንጦጦ ውስጥ ደግሞ ማን ሞተ?

by ጣጱጠስ ( 178 ) 4 years ago

የቡንዬ

የፌስቡክ ልዩ የስግጥና ማዕረግ

ቤቲ እኮ ለይቶላት ፌስቡኳን ቤቲ የቡንዬ አደረገችው!

by ጩባሴ ( 42 ) 4 years ago

ዜመኛ

ጅንጀና ላይ ጅግና የሆነ ልጅ

ኤርሚ ቀላል ዜመኛ መስሎሃል! ቺኮቹን እንዳለ አፍዟቸዋል እኮ

by phility ( 86 ) 4 years ago

ጠሮጠሮ

ሰገጤ memer፣ Meme ሳይገባው Meme የሚሰራ

ጠሮጠሮ መሆኑን ያወኩት ዘንድሮም በቶማስ temp Meme ሲሰራ ነው

by dibe ( 449 ) 4 years ago

ጋርኬቦ

ህይወቱ ለmeme የሚሆን ጥሬ እቃ ያለው ሰው

መስፍኔ ሰሞኑን መጦዝ አብዝቶ ጋርኬቦ እየሆነ ነው::