ሙስቲያን
ሙስሊምም ክርስቲያንም የሆነ ሰዉ
Eman ሙስቲያን ናት እሮብ አርብ ትፆማለች ጁምሀም ትሰግዳለች
አቢባስ(Abibas)
እኔ እንጂ አራዳ የለም ባይ
ጀለስ ሙዷ አይመቸኝም አዲባስ ነገር ናት
by
ጩባሴ ( 42 )
4 years ago
ዜመኛ
ጅንጀና ላይ ጅግና የሆነ ልጅ
ኤርሚ ቀላል ዜመኛ መስሎሃል! ቺኮቹን እንዳለ አፍዟቸዋል እኮ
by
ጣጱጠስ ( 178 )
4 years ago
የቡንዬ
የፌስቡክ ልዩ የስግጥና ማዕረግ
ቤቲ እኮ ለይቶላት ፌስቡኳን ቤቲ የቡንዬ አደረገችው!
ግጭት
ያንድ በኩል ክባዳም ፍቅር / Crush
ማቴዎስ እኮ ሳያት ላይ ግጭት ስላለበት ነው እሷን ሲያይ ሚወዛገበው
by
abush ( 318 )
4 years ago
ኳስ
ድፍረት / Balls
ኳሱን ቤት ጥሎ መጥቶ ክራሹን ሳያዋራት ተመለሰ::
by
ጣጱጠስ ( 178 )
4 years ago
እንጦጦ
አዲሲቷ ኢትዮጵያ
እሱ: ሰው እየሞተ የኢትዮጵያ ብልጽግና ይላሉ እኛ: እንጦጦ ውስጥ ደግሞ ማን ሞተ?
አቻምየለህ
ለስከሳው ወደር የማይገኝለት ቀንደኛ ቀዳጅ/ዋሾ
እለት/Date አገኘሁ ብዬ ብወጣ ልጁ ገራሚ አቻምየለህ ሆኖ ጠበቀኝ
ነዘረኝ
ሂሳብ/Bill አስደነገጠኝ
ትላንት ሲያቀብጠኝ ቻኖሊ ሄጄ ነዝሮኝ ተመለስኩ
አቢቹ
ሳክስፎን ተጫዋች
የዛሬው ኮንሰርት ላይ አቢቹ ብቻ ነው የተመችኝ!