ሰለጠጥ
ቀይ ወንድ
የEzedin ሰለጠጥነት ከGhost ጋር ይመሳሰልብኛል።
by
Xox ( 49 )
4 years ago
ግስግ
ግብረ ስጋ ግንኙነት
1-ስለ ግስግ ህፃናት ፊት አይወራም።
2-መገሰግ ያለቦታውና ያለሰአቱ በጣም ደባሪ ነው።
by
ጁንታው ( 86 )
4 years ago
ሰሜን እዝ
እዛም እዚም የምትጫወት ቸከስ - Pendulum
ሮዛ ሰሜን እዝ ነገር ናት ባክህ:: የማትበላ ወፍ ነው የሆነችብኝ
ጁንታ
ለመተባበር ራይድ ስትሰጠው ከመኪናው ውረድ እና እኔ ልንዳው የሚልህ ሰውዬ
ህውሃት ጁንታ ነው
ሸከቴ
ረጂም የእግር መንገድ የሚያበዛ ሰው
ስማ ሰይፈ እኮ ትላንትናም ሲሸክት ዋለ።
ወጨጌ
አክራሪ ሀይማኖተኛ የሆነች/የሆነ
ጀለስ ወጨጌ ቀሚስ ጠብሶ ከchurch በር ላይ አይጠፋም
አገች
short form of አጣዳፊ የገንዘብ ችግር
ለራሴ አገች ይዞኛል እሷ pizza ጋብዘኝ ትላለች
by
dibe ( 449 )
4 years ago
ጋርኬቦ
ህይወቱ ለmeme የሚሆን ጥሬ እቃ ያለው ሰው
መስፍኔ ሰሞኑን መጦዝ አብዝቶ ጋርኬቦ እየሆነ ነው::
ጠሮጠሮ
ሰገጤ memer፣ Meme ሳይገባው Meme የሚሰራ
ጠሮጠሮ መሆኑን ያወኩት ዘንድሮም በቶማስ temp Meme ሲሰራ ነው