by Dagi Teferi ( 308 ) 4 years ago
ሄኖክ ድንቁ
ሴት አውል፣ አተራማሽ
Ezedin Sinbad ሄኖክ ድንቁ አትሁንብና፤ አንዷን ይዘክ ተቀመጥ 🤣
by fogariw ( 307 ) 4 years ago
ትራምፕ
ቱሪናፋ - አፉ እንዳመጣለት የሚዘላብድ Also a mouth shaped like a Trumpet.
ሶዬ ዝምበል ትራምፕ አትሁንብኝ!
by mikihaile ( 257 ) 4 years ago
ሹፌር
Walk ወይም ጉዞ ላይ መንገድ ሚመራ፣ መዋያ ቦታ ሚመርጥ፣ ወጪ ሚሸፍን
ዛሬ ውሎሽን እኔ ነኝ ምሾፍረው፡ እም ብለሽ ውጪ
by Mistre ( 36 ) 4 years ago
እጥፍ እለት
Equivalent to double date
እኔ: ነገ እለት አለኝ። እሷ: ለምን እጥፍ እለት አናረገውም?
by Markos ( 341 ) 4 years ago
አምባዛ
በ ኦንላይን ማንነትን ቀይሮ ማማገጥ (ማማለል ) To Catfish
3 ሳምንት ሙሉ ጀንጅኛት ዛሬ በአካል ባገኛት አምባዛ ሆና ጠበቀችኝ::
by mikihaile ( 257 ) 4 years ago
Mama's kitchen
ማዘር ቤት(አነስ ያለች ምግብ ቤት)
መላው ጩጬ ነው ዛሬ, mama's kitchen ነው ምንበላው