by mikihaile ( 257 ) 4 years ago

ዳኘው

ሰው ንግግር መሀል ዝም ብሎ ሚገባ ሰው

ኧረ ዳኘው፥ ላውራበት አታቋርጠኝ

by AIR ( 28 ) 4 years ago

ኬኛ

ያየውን ነገር ሁሉ የኔ ነው አምጡ እያለ የሚያለቅስ ህፃን ልጅ

ኬኛ የሆነ ልጅ ነው እቃውን ደብቀው እንዳያይብህ

by AIR ( 28 ) 4 years ago

በየሄደበት የሚቀውጥ ሰው

አባቴ እኮ ጓ ነር ነች

by mikihaile ( 257 ) 4 years ago

DJ-ሊ

ወንዳ-ወንድ የሆነች ሴት

ችኳ DJ-ሊ ነገር ነች

by mikihaile ( 257 ) 4 years ago

አጎቴ

አዲሱ 200 ብር

አጎቴን ይዤ ነው ምንቀሳቀስብሽ፣ ዛሬ ግብዣው በአጎቴ ነው, አያሳስብሽ

by mikihaile ( 257 ) 4 years ago

ቂንጬ

Chick, Gf

ከቂንጬዋ ጋር ነኝ

by Natnael ( 10 ) 4 years ago

ችዴ

አስር ብር

ለjo ችዴ አበድሬው ላሽ አለኝ!

by abush ( 318 ) 4 years ago

phack

ሃሰተኛ ነቢይ የተባረከ ሲያስመስል

phack ኢችአዘርቱጌዜር

by AradaRAnuxg ( 28 ) 4 years ago

ሰቅ

ቁጭ ፣ መቀመጥ

ሰቅ ብለን እየጠጣን ነው፣ ሰቅ በይ በያ

by mikihaile ( 257 ) 4 years ago

ፊልመኛ

ሰው ፊት Act/show ሚያበዛ

ይቺ ፊልመኛ የሆነች ሰውዬ.....