by dibe ( 449 ) 2 years ago
አንተ ነህ ባለ ቁላው?
በውኑ እኔ field ስወጣ: ሚስቴን በጎን የምታጫውታት አንተ ነህን?
አንተ ነህ ባለ ቁላው?
by ጌታቸው ረዳ ( 26 ) 3 years ago
የግዛት ማስተካከያ
ቸከሷ ላሽ ብላህ ወደ ቀድሞህ ፍቅረኛህ ስትመለስ፡፡
ደጺ ያፈቀራት ያቺ ቆንጆ ማገዶ ፈጅታ አልሰማ ስትለው የግዛት ማስተካከያ አደረገ፡፡
by Motive ( 128 ) 3 years ago
ክቡር ድንጋይ
ከዩንቨርሲቲ ተመርቆ ግን የሰፈሩ ዝነኛ ድድ አስጪ
ዩንቨርሲቲው በዛሬው የምርቃት ፕሮግራም 1500 ሴት እና 5400 ወንድ ክቡር ድንጋዮችን ለሀገሪቱ አበርክቷል።
by scaravance ( 1524 ) 3 years ago
በላይነሽ አመዴ
ድሮን/Drone በአማርኛ
ልመጣ ብል ሸገር በመላ በዘዴ - ባይን ፍቅር ጣለችኝ በላይነሽ አመዴ
by Tupilicios ( 140 ) 3 years ago
ቅቅል ሴንተር
ከፍተኛ ጉቦ ተቀባይ ሞተረኛ ትራፊኮች መሰባሰቢያ
አገር አማን ብዬ አደባባይ ብዞር ቅቅል ሴንተር ያዘኝ
by scaravance ( 1524 ) 3 years ago
ጥሬአርጉትሊ
Relatively በአማርኛ / የአብስሉትሊ(Absolutely) ተቃራኒ
ማሽላ ተወደደ እንጂ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ከ 1950ዎቹ ጥሬአርጉትሊ ተሻሽሏል::