by Tupilicios ( 140 ) 3 years ago

የመጠነ ቁስ ተመራማሪ

ባላየ ባልሰማ የማያውቀው ርዕስ ላይ የሚዘባርቅ ሰው

ግርማ ከዱባይ ሲመለስ የመጠነ ቁስ ተመራማሪ ሆኖ አላስወራ አለን።

by scaravance ( 1524 ) 3 years ago

ሩብ ጭንቅላት

Head Quarter - ዋና መስሪያ ቤት

አለቃዬ በሥራ ዕድገት ሩብ ጭንቅላት ለመዛወር ቆንጆ ሴት መሆን እንዳለብኝ ነግሮኝ በጾታዬ እያማረርኩ ነው::

by dibe ( 449 ) 3 years ago

ቅዱስ እንጨት

The Ethiopian version of Hollywood

የሳያት ፍየሎች የኢትዮጵያን የቅዱስ እንጨት ኢንዱስትሪ አንድ ደረጃ ከፍ አድርገውታል::

by ላሚቱ ( 44 ) 3 years ago

አዲሲቷ አሜሪካ

እንጦጦ

የጦቢያ መንግስት ዮሴፍ በዳኔ(Joe Biden) ወደ አዲሲቷ አሜሪካ እንዳይገቡ አገደ::

by muje ( 18 ) 3 years ago

ዶሮ

ቆንጆ /ቺክየምታምር

ዛሬ ቀጥራኛለች አልቀርባትም ደሞ ረጅም ያበሰልኳት ዶሮ ናት።

by scaravance ( 1524 ) 3 years ago

ምርጫ ቦርድ

እድሜ ማራዘሚያ

ጌጤ ፖዘቲቭ ከሆንሽ ጣጣ የለውም በምርጫ ቦርድ ትኖሪያለሽ::

by dibe ( 449 ) 3 years ago

ግብጻዊት

አዝግ የሆነች ችክ:: ወዝጋባ እረፍት ያጣት ችክ

ማርቲ ሰሞኑን አላርፍ አለች: ግብጻዊት ሆናለች::

by Tupilicios ( 140 ) 3 years ago

አለቃ ቤት

Master House / Mastrubation

ማሞ ቺኮቹ ላሽ ሲሉት አለቃ ቤት ገብቶ 25 ቆጠረ።

by Orion ( 120 ) 3 years ago

ፓርትሽን አውጪ

የራሱን ሕይወት ሳያስተካክል : ለሰው ምክር የሚሰጥ

ሄኒ እኮ ሶፍትዌር መስራቱን ትቼ የኮሚሽን ስራ አንድጀምር ፓርቲሽን አወጣልኝ ::

by dibe ( 449 ) 3 years ago

ስንጥቅ

crack software

ጊልዶ እኮ AFRIMA ያልበላው ሙዚቃውን በስንጥቅ ሶፍትዌር ስለሰራ ነው::