የትግራይ ጀበና
አትርሱኝ ባይ (ትኩረት ፈላጊ)
ምነው ግን ሰሞኑን ጌቾ የትግራይ ጀበና ነኝ አለ።
by
ጭስዬ ( 112 )
4 years ago
ዋሻ ሙድ
ትዕቢት ትዕቢት ብሎክ፣ ውጣና ይዋጣልን ሲሉክ እምቢየው ማለት።
ፊሪኩ እየጠጣን እያለ ሙዳችንን አበላሽቶ ላስቀይመው ስል ዋሻ ሙድ አልሆነም?
ኢንፑት-አውትፑት
ለመደሰት ብለክ የከተትከውን ወደ ልጅ የምትቀይር
ኧረ እንደው ምን ይሻለኛል እቺ ኢንፑት-አውትፑት እኮ ለአምስተኛ ጊዜ አረገዘች።
እዩ ጭሷ
Protestant ሆኖ ግን የሚቅም , የሚጠጣ ወይም የሚያጨስ
ጀለስ ያልታወቀበት እዩ ጭሷ ነው
ዳሌ ቁርሱ
ሴት አውል
ያን የመሰለ ጭምት ልጅ እንደዚህ ዳሌ ቁርሱ ሆኖ ይረፈው?
by
zeru ( 54 )
4 years ago
ፊሊፕስ
የማያረጅ ሰው
መሰረት መብራቴ ምንም አታረጅም ፊሊፕስ ናት።
by
ጭስዬ ( 112 )
4 years ago
አቡነ-ሐጂ
ሁልግዜ ራበኝ፣ አልበላሁም የሚል ሰው
አንተ ሆዳም የሆንክ ልጅ ምነው ኩዳዴንም ሮመዳንንም ነው ምፃመው አቡነ ሐጂ ነኝ አልክ ግን?
ክንፉ ጨስዋል
ብብቱ መሽተት ጀምሯል
ወደ ሳሪስ የወሰደኝ ታክሲ ረዳት ክንፉ ጨስዋል።