by scaravance ( 1524 ) 2 years ago
ኮከብ ገንዘብ
Starbucks
ቡርቴ ከግርማ ጋር ዱባይ መሄዷ የታወቀው ኮከብ ገንዘብ ሄደው ቡና ሲጠጡ በተነሱት አፈትልኮ የወጣ ፎቶ ነው
by scaravance ( 1524 ) 2 years ago
ሃምሳ የግራጫ ጥላዎች
Fifty Shades of Grey
ቀነኒሳ romantic ለመሆን counselor አማክሮ ሃምሳ የግራጫ ጥላዎች ከሰፈር ፊልም ቤት ተከራየ
by dibe ( 449 ) 2 years ago
መስቀለኛ መሃል ህይወት
Mid life Crisis, 40 - 55 age
መስቀለኛ መሃል ህይወት ላይ ከገባህ ጸጸት ና ድብርት ይጫወቱብሃል
by dibe ( 449 ) 2 years ago
ለውዝ አልባ ህዳር
No nut november
የለውዝ አልባ ህዳር ተሳታፊዎችን ለመፈታተን : በቺቺኒያ ያሉ ቸከሶች ወጥረው እንደሚሰሩ ገለጹ::
by scaravance ( 1524 ) 2 years ago
ቅዱስ አር
Holy Shit
ቸከሱ አርተፊሻል ጸጉሯን ስታወልቅ ለመጀመሪያ ጊዜ ያየው ምኡዝ ጭንቅላቱን ይዞ "ቅዱስ አር" አለ፡፡
by scaravance ( 1524 ) 2 years ago
ጀለሶችና ቸከሳት
Ladies and Gentlemen
ጀለሶችና ቸከሳት እንኳን ወደ ዓመታዊው ሙድ መያዣ ቀን በሰላም ከቸሳችሁ::
by abush ( 318 ) 2 years ago
ቦሌ ስጋ ቤት Index
አብይ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ምን ያህል እንዳደገ የሚለካበት መሳርያ::
ቦሌ ያሉ ስጋ ቤቶች ተጨናንቀዋልና: ይህ የሚያሳየን 110ሚልዮኑ ህዝብ ጥሩ አቋም ላይ እንዳለ ነው::