by
ጁንታው ( 86 )
4 years ago
ሮኬት
በቆሎ መጥበሻ
አልማዝ እሳት አታባክኚ ማታ ሮኬት ይጠብሰዋል
ኣሌሎያ
በጣም እርቦህ ምግብ በልተህ ስትጠግብ የምታወጣው ድምጽ
ወሳኝ ሽሮ ነበር አቦ! ኣሌሎያ
by
danny ( 119 )
4 years ago
ተበዳ..ደር
ተበዳ በረጅሙ
እናትህ ትበዳደራለች 1 ኪሎ ስኳር ከየሱቁ::
ጊልዶ
አንድን ነገር ሳይቀያይር በተደጋጋሚ መጠቀም
አባቴ እቺን ጂንስ ጊልዶ አረግሻት
by
dibe ( 449 )
4 years ago
ዛፍ ላይ መሆን
ጫት መቃም
እሸቱ ከ7ሰአት እስከ 9:30 ዛፍ ላይ ስለሚሆን 10 አካባቢ ነው መድረስ ያለብን::
by
dibe ( 449 )
4 years ago
ደሴ
Washington D.C.
ደሴ የሚኖሩ አበሾች ከኢትዮጵያ የወጡ አይመስላቸውም::
by
Orion ( 120 )
3 years ago
ፓርትሽን አውጪ
የራሱን ሕይወት ሳያስተካክል : ለሰው ምክር የሚሰጥ
ሄኒ እኮ ሶፍትዌር መስራቱን ትቼ የኮሚሽን ስራ አንድጀምር ፓርቲሽን አወጣልኝ ::
አእምሮ እጥባት
Brainwash
ሰውየው በአነጋገሩ የእናቶቻችንን አእምሮ ጽድት አርጎ ነው ያጠበው ::
by
danny ( 119 )
4 years ago
አዲባስ - adibas
Adidas ለኢትዮጵያውያን አርቲስቶችና official_ች የፈጠረው brand line.
ሳንቾ ሰሞኑን አርጋ ምትዞረው አዲባስ ቱታ አንደኛ ናት::