by fogariw ( 307 ) 4 years ago

ዊሃ

ጾታው የማይታወቅ ሰው

ዊሃ ወንድ ነው ሴት?

by ዋናው ( 85 ) 4 years ago

አይዞሽ ገለቴ

ይሄ ቀን ያልፋል

እሷ: ኧረ ባል ጠፋ እኛ: አይዞሽ ገለቴ

by dibe ( 449 ) 3 years ago

ቅዱስ እንጨት

The Ethiopian version of Hollywood

የሳያት ፍየሎች የኢትዮጵያን የቅዱስ እንጨት ኢንዱስትሪ አንድ ደረጃ ከፍ አድርገውታል::

by ray ( 20 ) 4 years ago

ስካራቫንስ

የበሬ አር

እዛ ሄደን ስካራቫንስ አርገን እንምጣ እስኪ

by natiskinny ( 256 ) 4 years ago

አብይ Pill

Post pill

ለቺዃ አብይ pill ሳልሰጣት 72 ሰአት አለፈ

by kidus ( 30 ) 4 years ago

ጦርጳ

ከፍተኛ ጥራት ያለው ነገር

ጦርጳ ሸሚዝ ገዝቼ መጣሁ

by AmenKC ( 26 ) 4 years ago

ለማ መገርሳ

silent/ don't disturb mood

ስልኬን ለማ መገርሳ ሙድ ላይ አርጌው ስለነበር ነው ስልክ ያላነሳሁት።

by Markos ( 341 ) 3 years ago

ማምለጫ ወረቀት

Passport

ማምለጫ ወረቀቴን ለማሳደስ ቀጠሮ አስዣለው

by Markos ( 341 ) 4 years ago

እለት

Date..

ዛሬ 11 ሰዓት ላይ ከሮዛ ጋር እለት አለኝ::

by scaravance ( 1524 ) 4 years ago

ፓርላማ

አዲስ ልብ አንጠልጣይ ፊልም::

አባቴ የዛሬውን ፓርላማ ካልከለምሽ ዋጋ የለሽም::