by Arada05LEMy ( 18 ) 4 years ago
ጡጎ
ጡረተኛው ጎልማሳ፣ በ 30 አመቱ ከናት አባቱ ጋ የሚኖር ፣ በችክ መላ ሚንሰቃሰቅ(የሚንቀሳቀስ)።
እድሜ ለ ኢህአዲግ አብዛኛው የኛ ባች ጡጎ ሆኖ ቀርቷል!!
by Simon JT ( 46 ) 4 years ago
አጃክስ
አንዷን ቀጥረሀት በጀማ ተሰብስበው የሚመጡ ቺኮች
ባክህ ቺኳን ቀጥሪያት አጃክስ ይዛ መጥታ ኪሰን አጠበችው
by tekezie ( 18 ) 4 years ago
አይነቴ
አካሏ የደቡብ: ውበቷ የሰሜን: ጸባይዋ የምስራቅ: ምግባሯ የምዕራብ የሆነች ልጅ::
ሜሮን ጌትነት አይነቴ ናት::
by Dagi Teferi ( 308 ) 4 years ago
ሄኖክ ድንቁ
ሴት አውል፣ አተራማሽ
Ezedin Sinbad ሄኖክ ድንቁ አትሁንብና፤ አንዷን ይዘክ ተቀመጥ 🤣
by Eswaggernigger ( 195 ) 4 years ago
መጣፈ ጥግጥጉ
ሁሉንም እውቀት የያዘ ዳጎስ ያለ rare መፅሀፍ
ምሳሌ ፦ Mafi Tilahun ማትሪክ 600 አምጥታ ያለፈችው መጣፈ ጥግጥጉን አንብባ እንደሆነ ስንቶቻችን እናውቃለን?