by danny on 4 years ago

ሚመናን

ሚም (meme) የሚወዱ : አክራሪዎች

ሰሞኑን ሚመናን ሳሮን ና የሼፉን ቺክ ታርጌት አርገዋል::

by danny on 4 years ago

አዲባስ - adibas

Adidas ለኢትዮጵያውያን አርቲስቶችና official_ች የፈጠረው brand line.

ሳንቾ ሰሞኑን አርጋ ምትዞረው አዲባስ ቱታ አንደኛ ናት::

by danny on 4 years ago

ተበዳ..ደር

ተበዳ በረጅሙ

እናትህ ትበዳደራለች 1 ኪሎ ስኳር ከየሱቁ::

by danny on 4 years ago

መፈመስ

famous መሆን: ታዋቂ መሆን

እሱማ ያችን ክሊፕ ከለቀቀ በኋላ ፈመስኩ ብሎ ሊያገኘን አይፈልግም አሁን::

by danny on 4 years ago

ላሽ

ማምለጥ: አለመሄድ

ዛፓው ከች ሳይል ላሽ እንዲሉ ነገራቸው:

by danny on 4 years ago

አየር

Attention: መታየት: ተመልካች መፈለግ: እንቅስቃሴ

በኮሮናው ምክንያት እንደለመዱት ካፌ ለካፌ አየር መያዝ አልቻሉም

by danny on 4 years ago

ቅፈላ

ፈለጣ: ብር በዘዴ ጠይቆ መቀበል

የአጎቴ ልጅ ቅፈላ ላይ እሳት ነው::

by danny on 4 years ago

ቅቅል

ለትራፊኮች የሚሰጥ ጉቦ : ቅጣት ተቀብሎ ከመንከራተት የሚመረጥ

የመኪናዬ አሞዝራተር ሸንቷል ብሎ የቅቅል ወሰደብኝ

by danny on 4 years ago

ወፍ

ባዶ: ተፈላጊው ነገር የለም

እረ ወፍ: ጸጥ ብሎ ነው ና የሚልህ

by danny on 4 years ago

ስከሳ

አንድን ሰው ለማሳመን የሚደረግ የተጋነነ ወሬ

ዳኒ ካፌ ቀጥሮኝ ስለ ነፋት ቺክ ንብረት ሲሰክሰኝ ዋለ::