አንደኛ ፍቺ
by danny on 4 years ago

ቅቅል

ለትራፊኮች የሚሰጥ ጉቦ : ቅጣት ተቀብሎ ከመንከራተት የሚመረጥ

የመኪናዬ አሞዝራተር ሸንቷል ብሎ የቅቅል ወሰደብኝ

ማሻሻል ይቻላል:: Add your definition.

SIMILAR WORDS - ተመሳሳይ ቃላት
by Tupilicios on 3 years ago Score: 140

ቅቅል ሴንተር

ከፍተኛ ጉቦ ተቀባይ ሞተረኛ ትራፊኮች መሰባሰቢያ

አገር አማን ብዬ አደባባይ ብዞር ቅቅል ሴንተር ያዘኝ